ሉቃስ 16:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “ደግሞም እላችኋለሁ፦ በዓመፅ ሀብት ለራሳችሁ ወዳጆች አፍሩ፤+ እነሱም የዓመፅ ሀብት ሲያልቅ በዘላለማዊ መኖሪያ ይቀበሏችኋል።+ ዮሐንስ 3:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፦ “እውነት እውነት እልሃለሁ፣ ሰው ከውኃና+ ከመንፈስ+ ካልተወለደ በቀር ወደ አምላክ መንግሥት ሊገባ አይችልም።