2 ቆሮንቶስ 5:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ምድራዊ ቤታችን* የሆነው ይህ ድንኳን ቢፈርስ+ በሰው እጅ የተሠራ ቤት ሳይሆን በሰማይ ዘላለማዊ የሆነ ሕንፃ ከአምላክ እንደምናገኝ እናውቃለን።+