1 ቆሮንቶስ 15:53 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 53 ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሊለብስ ይገባዋልና፤+ ይህ ሟች የሆነው የማይሞተውን ሊለብስ ይገባዋል።+ 1 ጴጥሮስ 1:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይወደስ፤ እሱ በታላቅ ምሕረቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ+ አማካኝነት ለሕያው ተስፋ+ እንደ አዲስ ወልዶናልና፤+ 4 እንዲሁም ለማይበሰብስ፣ ለማይረክስና ለማይጠፋ ርስት ወልዶናል።+ ይህም በሰማይ ለእናንተ ተጠብቆላችኋል፤+ 1 ዮሐንስ 3:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ እኛ አሁን የአምላክ ልጆች ነን፤+ ሆኖም ወደፊት ምን እንደምንሆን ገና አልተገለጠም።+ እሱ በሚገለጥበት ጊዜ እንደ እሱ እንደምንሆን እናውቃለን፤ ምክንያቱም እሱን በእርግጥ እናየዋለን። ራእይ 20:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በመጀመሪያው ትንሣኤ ተካፋይ የሆኑ ሁሉ ደስተኞችና ቅዱሳን ናቸው፤+ ሁለተኛው ሞት+ በእነዚህ ላይ ሥልጣን የለውም፤+ ከዚህ ይልቅ የአምላክና የክርስቶስ ካህናት ይሆናሉ፤+ ከእሱም ጋር ለ1,000 ዓመት ይነግሣሉ።+
3 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይወደስ፤ እሱ በታላቅ ምሕረቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ+ አማካኝነት ለሕያው ተስፋ+ እንደ አዲስ ወልዶናልና፤+ 4 እንዲሁም ለማይበሰብስ፣ ለማይረክስና ለማይጠፋ ርስት ወልዶናል።+ ይህም በሰማይ ለእናንተ ተጠብቆላችኋል፤+
2 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ እኛ አሁን የአምላክ ልጆች ነን፤+ ሆኖም ወደፊት ምን እንደምንሆን ገና አልተገለጠም።+ እሱ በሚገለጥበት ጊዜ እንደ እሱ እንደምንሆን እናውቃለን፤ ምክንያቱም እሱን በእርግጥ እናየዋለን።
6 በመጀመሪያው ትንሣኤ ተካፋይ የሆኑ ሁሉ ደስተኞችና ቅዱሳን ናቸው፤+ ሁለተኛው ሞት+ በእነዚህ ላይ ሥልጣን የለውም፤+ ከዚህ ይልቅ የአምላክና የክርስቶስ ካህናት ይሆናሉ፤+ ከእሱም ጋር ለ1,000 ዓመት ይነግሣሉ።+