1 ጴጥሮስ 3:19, 20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በዚህ ሁኔታ እያለም ሄዶ በእስር ላሉት መናፍስት ሰበከላቸው፤*+ 20 እነዚህ መናፍስት ቀደም ሲል ማለትም በኖኅ ዘመን ጥቂት ሰዎች ይኸውም ስምንት ነፍሳት* በውኃው መካከል አልፈው የዳኑበት+ መርከብ እየተሠራ በነበረበት ጊዜ፣+ አምላክ በትዕግሥት እየጠበቀ ሳለ* ሳይታዘዙ የቀሩ ናቸው።+
19 በዚህ ሁኔታ እያለም ሄዶ በእስር ላሉት መናፍስት ሰበከላቸው፤*+ 20 እነዚህ መናፍስት ቀደም ሲል ማለትም በኖኅ ዘመን ጥቂት ሰዎች ይኸውም ስምንት ነፍሳት* በውኃው መካከል አልፈው የዳኑበት+ መርከብ እየተሠራ በነበረበት ጊዜ፣+ አምላክ በትዕግሥት እየጠበቀ ሳለ* ሳይታዘዙ የቀሩ ናቸው።+