-
ፊልጵስዩስ 2:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ፣ እኔ አብሬያችሁ ስሆን ብቻ ሳይሆን ይልቁንም አሁን አብሬያችሁ በሌለሁበት ወቅት ሁልጊዜ ታዛዥ እንደሆናችሁ ሁሉ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ከፍጻሜ ለማድረስ ተግታችሁ ሥሩ።
-
-
2 ጢሞቴዎስ 2:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 የእውነትን ቃል በአግባቡ በመጠቀም፣ ተቀባይነት ሊያገኝ እንደሚገባውና ምንም የሚያፍርበት ነገር እንደሌለው ሠራተኛ አድርገህ ራስህን በአምላክ ፊት ለማቅረብ የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ።+
-
-
ዕብራውያን 4:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ስለዚህ ማንም የእነዚያን ያለመታዘዝ ምሳሌ ተከትሎ እንዳይወድቅ ወደዚያ እረፍት ለመግባት የተቻለንን ሁሉ እናድርግ።+
-