ይሁዳ 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እነዚህ ሰዎች ግን ስለማያውቁት ነገር ሁሉ ትችት ይሰነዝራሉ።+ ደግሞም አእምሮ እንደሌላቸው እንስሳት፣+ በደመ ነፍስ የሚረዷቸውን ነገሮች ሁሉ ሲያደርጉ የራሳቸውን ሥነ ምግባር ያበላሻሉ።
10 እነዚህ ሰዎች ግን ስለማያውቁት ነገር ሁሉ ትችት ይሰነዝራሉ።+ ደግሞም አእምሮ እንደሌላቸው እንስሳት፣+ በደመ ነፍስ የሚረዷቸውን ነገሮች ሁሉ ሲያደርጉ የራሳቸውን ሥነ ምግባር ያበላሻሉ።