1 ተሰሎንቄ 4:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሁን እንጂ እናንተ ራሳችሁ እርስ በርስ እንድትዋደዱ ከአምላክ ስለተማራችሁ+ የወንድማማች ፍቅርን በተመለከተ+ እንድንጽፍላችሁ አያስፈልግም።