1 ቆሮንቶስ 5:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አዲስ ሊጥ እንድትሆኑ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ፤ ምክንያቱም የፋሲካችን በግ+ የሆነው ክርስቶስ ስለተሠዋ+ ከእርሾ ነፃ ናችሁ።