ማቴዎስ 5:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እኔ ግን እላችኋለሁ፣ አንዲትን ሴት በፍትወት ስሜት የሚመለከት+ ሁሉ በዚያን ጊዜ በልቡ ከእሷ ጋር አመንዝሯል።+ ሮም 13:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤+ የሥጋ ፍላጎታችሁን ለማርካት ዕቅድ አታውጡ።+