-
1 ቆሮንቶስ 7:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 እንዲሁም በዓለም የሚጠቀሙ ሰዎች ሙሉ በሙሉ እንደማይጠቀሙበት ይሁኑ፤ የዚህ ዓለም ትእይንት እየተለዋወጠ ነውና።
-
-
1 ጴጥሮስ 1:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 “ሥጋ ሁሉ* እንደ ሣር ነውና፤ ክብሩም ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው፤ ሣሩ ይጠወልጋል፤ አበባውም ይረግፋል፤
-