1 ዮሐንስ 4:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በመሆኑም በፍርድ ቀን የመናገር ነፃነት* ይኖረን ዘንድ+ ፍቅር በእኛ መካከል ፍጹም የሆነው በዚህ መንገድ ነው፤ ምክንያቱም በዚህ ዓለም ውስጥ እኛ ራሳችን እንደ እሱ* ነን።
17 በመሆኑም በፍርድ ቀን የመናገር ነፃነት* ይኖረን ዘንድ+ ፍቅር በእኛ መካከል ፍጹም የሆነው በዚህ መንገድ ነው፤ ምክንያቱም በዚህ ዓለም ውስጥ እኛ ራሳችን እንደ እሱ* ነን።