ዕብራውያን 3:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 የክርስቶስ ተካፋዮች የምንሆነው* በመጀመሪያ የነበረንን ትምክህት እስከ መጨረሻው አጽንተን ከያዝን ብቻ ነውና።+ 1 ዮሐንስ 2:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ወልድን የሚክድ ሁሉ በአብ ዘንድም ተቀባይነት የለውም።+ ወልድን አምኖ የሚቀበል ሁሉ+ ግን በአብም ዘንድ ተቀባይነት አለው።+