-
2 ጢሞቴዎስ 1:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ለተወዳጁ ልጄ ለጢሞቴዎስ፦+
አባት ከሆነው አምላክና ከጌታችን ከክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋ፣ ምሕረትና ሰላም ለአንተ ይሁን።
-
-
ቲቶ 1:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 የጋራችን በሆነው እምነት እውነተኛ ልጄ ለሆነው ለቲቶ፦
አባት ከሆነው አምላክና አዳኛችን ከሆነው ከክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋና ሰላም ለአንተ ይሁን።
-