-
1 ዮሐንስ 3:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ከእሱ ጋር ያለውን አንድነት ጠብቆ የሚኖር ሁሉ በኃጢአት ጎዳና አይመላለስም፤+ በኃጢአት ጎዳና የሚመላለስ ሁሉ እሱን አላየውም ደግሞም አላወቀውም።
-
-
1 ዮሐንስ 3:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 የአምላክ ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች በዚህ በግልጽ ይታወቃሉ፦ በጽድቅ ጎዳና የማይመላለስ ሁሉ የአምላክ ወገን አይደለም፤ ወንድሙን የማይወድም የአምላክ ወገን አይደለም።+
-