መዝሙር 101:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የባልንጀራውን ስም በስውር የሚያጠፋን ሰው፣+ጸጥ አሰኘዋለሁ።* ትዕቢተኛ ዓይንና እብሪተኛ ልብ ያለውን ሰው፣አልታገሠውም። ምሳሌ 6:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ 6:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ባወራ ቁጥር ውሸት የሚናገር ሐሰተኛ ምሥክርና+በወንድማማቾች መካከል ጠብ የሚዘራ ሰው።+