የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማቴዎስ 13:55
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 55 ይህ የአናጺው ልጅ አይደለም?+ እናቱስ ማርያም አይደለችም? ወንድሞቹስ ያዕቆብ፣ ዮሴፍ፣ ስምዖንና ይሁዳ አይደሉም?+

  • ማርቆስ 6:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ይህ አናጺው+ የማርያም ልጅ+ እንዲሁም የያዕቆብ፣+ የዮሴፍ፣ የይሁዳና የስምዖን ወንድም+ አይደለም? እህቶቹስ የሚኖሩት ከእኛው ጋር አይደለም?” ከዚህም የተነሳ ተሰናከሉበት።

  • ገላትያ 2:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 እንዲሁም እንደ ዓምድ የሚታዩት ያዕቆብ፣+ ኬፋና* ዮሐንስ የተሰጠኝን ጸጋ በተረዱ ጊዜ+ እነሱ ወደተገረዙት እኛ ደግሞ ወደ አሕዛብ እንድንሄድ ለእኔና ለበርናባስ+ ቀኝ እጃቸውን በመስጠት አጋርነታቸውን* ገለጹልን።

  • ያዕቆብ 1:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 1 የአምላክና የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ የሆነው ያዕቆብ፣+ በየቦታው ለተበተኑት ለ12ቱ ነገዶች፦

      ሰላምታ ይድረሳችሁ!

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ