ያዕቆብ 1:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ፈተናን በጽናት ተቋቁሞ የሚኖር ሰው ደስተኛ ነው፤+ ምክንያቱም ይህ ሰው በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት በሚያገኝበት ጊዜ፣ ይሖዋ* እሱን ለሚወዱት ቃል የገባውን የሕይወት አክሊል ይቀበላል።+ ራእይ 2:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሊደርስብህ ያለውን መከራ አትፍራ።+ እነሆ፣ ሙሉ በሙሉ እንድትፈተኑና ለአሥር ቀን መከራ እንድትቀበሉ ዲያብሎስ አንዳንዶቻችሁን እስር ቤት ይከታል። እስከ ሞት ድረስ ታማኝነትህን አስመሥክር፤ እኔም የሕይወትን አክሊል እሰጥሃለሁ።+
12 ፈተናን በጽናት ተቋቁሞ የሚኖር ሰው ደስተኛ ነው፤+ ምክንያቱም ይህ ሰው በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት በሚያገኝበት ጊዜ፣ ይሖዋ* እሱን ለሚወዱት ቃል የገባውን የሕይወት አክሊል ይቀበላል።+
10 ሊደርስብህ ያለውን መከራ አትፍራ።+ እነሆ፣ ሙሉ በሙሉ እንድትፈተኑና ለአሥር ቀን መከራ እንድትቀበሉ ዲያብሎስ አንዳንዶቻችሁን እስር ቤት ይከታል። እስከ ሞት ድረስ ታማኝነትህን አስመሥክር፤ እኔም የሕይወትን አክሊል እሰጥሃለሁ።+