ራእይ 22:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በዚያም ከእንግዲህ እርግማን አይኖርም። ከዚህ ይልቅ የአምላክና የበጉ ዙፋን+ በከተማዋ ውስጥ ይሆናል፤ ባሪያዎቹም ቅዱስ አገልግሎት ያቀርቡለታል፤ 4 ፊቱንም ያያሉ፤+ ስሙም በግንባራቸው ላይ ይሆናል።+
3 በዚያም ከእንግዲህ እርግማን አይኖርም። ከዚህ ይልቅ የአምላክና የበጉ ዙፋን+ በከተማዋ ውስጥ ይሆናል፤ ባሪያዎቹም ቅዱስ አገልግሎት ያቀርቡለታል፤ 4 ፊቱንም ያያሉ፤+ ስሙም በግንባራቸው ላይ ይሆናል።+