ምሳሌ 25:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ታማኝ መልእክተኛ ለላኩት ሰዎችበመከር ወቅት እንደሚገኝ የበረዶ ቅዝቃዜ ነው፤የጌታውን መንፈስ* ያድሳልና።+