ኢዩኤል 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ይሖዋ በሠራዊቱ+ ፊት ድምፁን በኃይል ያሰማል፤ ሠራዊቱ ስፍር ቁጥር የለውም።+ ቃሉን የሚፈጽመው ኃያል ነውና፤የይሖዋ ቀን ታላቅና እጅግ የሚያስፈራ ነው።+ ማንስ ሊቋቋመው ይችላል?”+
11 ይሖዋ በሠራዊቱ+ ፊት ድምፁን በኃይል ያሰማል፤ ሠራዊቱ ስፍር ቁጥር የለውም።+ ቃሉን የሚፈጽመው ኃያል ነውና፤የይሖዋ ቀን ታላቅና እጅግ የሚያስፈራ ነው።+ ማንስ ሊቋቋመው ይችላል?”+