ራእይ 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “በሰምርኔስ ላለው ጉባኤ መልአክም እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ ‘የመጀመሪያውና የመጨረሻው፣’+ ሞቶ የነበረውና ዳግም ሕያው የሆነው+ እንዲህ ይላል፦