ራእይ 2:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “በትያጥሮን+ ላለው ጉባኤ መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ እንደ እሳት ነበልባል የሆኑ ዓይኖችና+ እንደጠራ መዳብ ያሉ እግሮች+ ያሉት የአምላክ ልጅ እንዲህ ይላል፦
18 “በትያጥሮን+ ላለው ጉባኤ መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ እንደ እሳት ነበልባል የሆኑ ዓይኖችና+ እንደጠራ መዳብ ያሉ እግሮች+ ያሉት የአምላክ ልጅ እንዲህ ይላል፦