ኢዩኤል 2:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው፤እንደ ጦር ፈረሶችም ይጋልባሉ።+ 5 በተራሮች አናት ላይ ሲዘሉ የሚሰማው ድምፅ እንደ ሠረገሎች ድምፅ፣+ገለባንም እንደሚበላ የሚንጣጣ የእሳት ነበልባል ድምፅ ነው። ለጦርነት እንደተሰለፈ+ ኃያል ሕዝብ ናቸው።
4 መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው፤እንደ ጦር ፈረሶችም ይጋልባሉ።+ 5 በተራሮች አናት ላይ ሲዘሉ የሚሰማው ድምፅ እንደ ሠረገሎች ድምፅ፣+ገለባንም እንደሚበላ የሚንጣጣ የእሳት ነበልባል ድምፅ ነው። ለጦርነት እንደተሰለፈ+ ኃያል ሕዝብ ናቸው።