ራእይ 10:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እኔም ደመና የተጎናጸፈ* ሌላ ብርቱ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፤ በራሱም ላይ ቀስተ ደመና ነበር፤ ፊቱም እንደ ፀሐይ፣+ ቅልጥሞቹም* እንደ እሳት ዓምዶች ነበሩ፤ 2 በእጁም የተከፈተች ትንሽ ጥቅልል ይዞ ነበር። እሱም ቀኝ እግሩን በባሕር ላይ፣ ግራ እግሩን ደግሞ በምድር ላይ አሳረፈ፤
10 እኔም ደመና የተጎናጸፈ* ሌላ ብርቱ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፤ በራሱም ላይ ቀስተ ደመና ነበር፤ ፊቱም እንደ ፀሐይ፣+ ቅልጥሞቹም* እንደ እሳት ዓምዶች ነበሩ፤ 2 በእጁም የተከፈተች ትንሽ ጥቅልል ይዞ ነበር። እሱም ቀኝ እግሩን በባሕር ላይ፣ ግራ እግሩን ደግሞ በምድር ላይ አሳረፈ፤