-
ዘካርያስ 4:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ከጎኑም አንዱ ከሳህኑ በስተ ቀኝ፣ አንዱ ደግሞ በስተ ግራ የቆሙ ሁለት የወይራ ዛፎች አሉ።”+
-
-
ዘካርያስ 4:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ከዚያም “ከመቅረዙ በስተ ቀኝና በስተ ግራ ያሉት የእነዚህ ሁለት የወይራ ዛፎች ትርጉም ምንድን ነው?” በማለት ጠየቅኩት።+
-