ዘፍጥረት 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ቆሮንቶስ 11:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሆኖም እባቡ ሔዋንን በተንኮሉ እንዳታለላት+ ሁሉ እናንተም አስተሳሰባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ልታሳዩ የሚገባውን ቅንነትና ንጽሕና በሆነ መንገድ እንዳታጡ እፈራለሁ።+ ራእይ 12:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሆኖም ሴቲቱ ከእባቡ+ ፊት ርቃ ለአንድ ዘመን፣ ለዘመናትና ለግማሽ ዘመን*+ ወደምትመገብበት በምድረ በዳ ወደተዘጋጀላት ስፍራ በርራ መሄድ እንድትችል የታላቅ ንስር ሁለት ክንፎች+ ተሰጧት።
3 ሆኖም እባቡ ሔዋንን በተንኮሉ እንዳታለላት+ ሁሉ እናንተም አስተሳሰባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ልታሳዩ የሚገባውን ቅንነትና ንጽሕና በሆነ መንገድ እንዳታጡ እፈራለሁ።+
14 ሆኖም ሴቲቱ ከእባቡ+ ፊት ርቃ ለአንድ ዘመን፣ ለዘመናትና ለግማሽ ዘመን*+ ወደምትመገብበት በምድረ በዳ ወደተዘጋጀላት ስፍራ በርራ መሄድ እንድትችል የታላቅ ንስር ሁለት ክንፎች+ ተሰጧት።