-
ማቴዎስ 24:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 እውነት እላችኋለሁ፣ እነዚህ ነገሮች ሁሉ እስኪፈጸሙ ድረስ ይህ ትውልድ ፈጽሞ አያልፍም።
-
-
ሮም 16:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ሰላም የሚሰጠው አምላክ በቅርቡ ሰይጣንን ከእግራችሁ በታች ይጨፈልቀዋል።+ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።
-
-
2 ጴጥሮስ 3:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ከሁሉ አስቀድሞ ይህን እወቁ፦ በመጨረሻዎቹ ቀናት የራሳቸውን ምኞት እየተከተሉ የሚያፌዙ ፌዘኞች ይመጣሉ።+
-