-
ራእይ 11:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የምሥክርነት ሥራቸውን ባጠናቀቁ ጊዜ፣ ከጥልቁ የሚወጣው አውሬ ውጊያ ይከፍትባቸዋል፤ ድል ይነሳቸዋል፤ እንዲሁም ይገድላቸዋል።+
-
-
ራእይ 13:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ጥበብ የሚያስፈልገው እዚህ ላይ ነው፦ የማስተዋል ችሎታ ያለው ሰው የአውሬውን ቁጥር ያስላ፤ ቁጥሩ የሰው ቁጥር ነውና፤ ቁጥሩም 666 ነው።+
-