ራእይ 13:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በምድር ላይ የሚኖሩ ሰዎች በሰይፍ ቆስሎ ለነበረው በኋላ ግን ላገገመው+ አውሬ፣ ምስል+ እንዲሠሩ እያዘዘ በአውሬው ፊት እንዲፈጽማቸው በተፈቀዱለት ምልክቶች አማካኝነት በምድር ላይ የሚኖሩትን ያስታል።
14 በምድር ላይ የሚኖሩ ሰዎች በሰይፍ ቆስሎ ለነበረው በኋላ ግን ላገገመው+ አውሬ፣ ምስል+ እንዲሠሩ እያዘዘ በአውሬው ፊት እንዲፈጽማቸው በተፈቀዱለት ምልክቶች አማካኝነት በምድር ላይ የሚኖሩትን ያስታል።