ራእይ 3:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ድል የሚነሳም+ልክ እንዲሁ ነጭ ልብስ ይለብሳል፤+ እኔም ስሙን ከሕይወት መጽሐፍ+ በምንም ዓይነት አልደመስስም፤* ከዚህ ይልቅ በአባቴ ፊትና በመላእክቱ ፊት ለስሙ እመሠክራለሁ።+ ራእይ 21:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ሆኖም የረከሰ ማንኛውም ነገር እንዲሁም አስጸያፊ ነገር የሚያደርግና የሚያታልል ማንኛውም ሰው በምንም ዓይነት ወደ እሷ አይገባም፤+ ወደ እሷ የሚገቡት በበጉ የሕይወት መጽሐፍ ጥቅልል ላይ የተጻፉ ብቻ ናቸው።+
5 ድል የሚነሳም+ልክ እንዲሁ ነጭ ልብስ ይለብሳል፤+ እኔም ስሙን ከሕይወት መጽሐፍ+ በምንም ዓይነት አልደመስስም፤* ከዚህ ይልቅ በአባቴ ፊትና በመላእክቱ ፊት ለስሙ እመሠክራለሁ።+
27 ሆኖም የረከሰ ማንኛውም ነገር እንዲሁም አስጸያፊ ነገር የሚያደርግና የሚያታልል ማንኛውም ሰው በምንም ዓይነት ወደ እሷ አይገባም፤+ ወደ እሷ የሚገቡት በበጉ የሕይወት መጽሐፍ ጥቅልል ላይ የተጻፉ ብቻ ናቸው።+