ማቴዎስ 26:52 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 52 በዚህ ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ አለው፦ “ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልስ፤+ ሰይፍ የሚመዙ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ።+