ራእይ 16:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እኔም እንቁራሪት የሚመስሉ በመንፈስ የተነገሩ ሦስት ርኩሳን ቃላት* ከዘንዶው+ አፍና ከአውሬው አፍ እንዲሁም ከሐሰተኛው ነቢይ አፍ ሲወጡ አየሁ። ራእይ 20:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እሱም ዘንዶውን+ ያዘውና ለ1,000 ዓመት አሰረው፤ ይህም ዘንዶ ዲያብሎስና+ ሰይጣን+ የሆነው የጥንቱ እባብ+ ነው።