ራእይ 15:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እኔም ከእሳት ጋር የተቀላቀለ የብርጭቆ ባሕር+ የሚመስል ነገር አየሁ፤ እንዲሁም አውሬውን፣ ምስሉንና+ የስሙን ቁጥር+ ድል የነሱት+ የአምላክን በገናዎች ይዘው በብርጭቆው ባሕር አጠገብ ቆመው ነበር።
2 እኔም ከእሳት ጋር የተቀላቀለ የብርጭቆ ባሕር+ የሚመስል ነገር አየሁ፤ እንዲሁም አውሬውን፣ ምስሉንና+ የስሙን ቁጥር+ ድል የነሱት+ የአምላክን በገናዎች ይዘው በብርጭቆው ባሕር አጠገብ ቆመው ነበር።