ራእይ 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በዙፋኑ ፊት የክሪስታል መልክ ያለው እንደ ብርጭቆ ያለ ባሕር+ የሚመስል ነገር ነበር። በዙፋኑ መካከል* እና በዙፋኑ ዙሪያ ከፊትም ሆነ ከኋላ በዓይኖች የተሞሉ አራት ሕያዋን ፍጥረታት ነበሩ።+
6 በዙፋኑ ፊት የክሪስታል መልክ ያለው እንደ ብርጭቆ ያለ ባሕር+ የሚመስል ነገር ነበር። በዙፋኑ መካከል* እና በዙፋኑ ዙሪያ ከፊትም ሆነ ከኋላ በዓይኖች የተሞሉ አራት ሕያዋን ፍጥረታት ነበሩ።+