ራእይ 7:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የታተሙትን ሰዎች ቁጥር ሰማሁ፤ ቁጥራቸው 144,000+ ሲሆን የታተሙትም ከእያንዳንዱ የእስራኤል ልጆች ነገድ ነበር፦+