መዝሙር 75:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በይሖዋ እጅ ጽዋ አለና፤+የወይን ጠጁ አረፋ ያወጣል፤ ደግሞም ሙሉ በሙሉ የተደባለቀ ነው። እሱ በእርግጥ ያፈሰዋል፤በምድርም ላይ ያሉ ክፉዎች ሁሉ ከነአተላው ይጨልጡታል።”+ ራእይ 11:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ሆኖም ብሔራት ተቆጡ፤ የአንተም ቁጣ መጣ፤ በሙታን ላይ የምትፈርድበት፣ ለባሪያዎችህ ለነቢያት፣+ ለቅዱሳንና ስምህን ለሚፈሩ ለታናናሾችና ለታላላቆች ወሮታ የምትከፍልበት+ እንዲሁም ምድርን እያጠፉ ያሉትን+ የምታጠፋበት* የተወሰነው ጊዜ መጣ።” ራእይ 16:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ታላቂቱ ከተማ+ ለሦስት ተከፈለች፤ የብሔራት ከተሞችም ፈራረሱ፤ አምላክም የመዓቱን የቁጣ ወይን ጠጅ የያዘውን ጽዋ ይሰጣት ዘንድ+ ታላቂቱ ባቢሎንን+ አስታወሳት።
8 በይሖዋ እጅ ጽዋ አለና፤+የወይን ጠጁ አረፋ ያወጣል፤ ደግሞም ሙሉ በሙሉ የተደባለቀ ነው። እሱ በእርግጥ ያፈሰዋል፤በምድርም ላይ ያሉ ክፉዎች ሁሉ ከነአተላው ይጨልጡታል።”+
18 ሆኖም ብሔራት ተቆጡ፤ የአንተም ቁጣ መጣ፤ በሙታን ላይ የምትፈርድበት፣ ለባሪያዎችህ ለነቢያት፣+ ለቅዱሳንና ስምህን ለሚፈሩ ለታናናሾችና ለታላላቆች ወሮታ የምትከፍልበት+ እንዲሁም ምድርን እያጠፉ ያሉትን+ የምታጠፋበት* የተወሰነው ጊዜ መጣ።”
19 ታላቂቱ ከተማ+ ለሦስት ተከፈለች፤ የብሔራት ከተሞችም ፈራረሱ፤ አምላክም የመዓቱን የቁጣ ወይን ጠጅ የያዘውን ጽዋ ይሰጣት ዘንድ+ ታላቂቱ ባቢሎንን+ አስታወሳት።