ራእይ 16:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ሰባተኛው መልአክ በሳህኑ ውስጥ ያለውን በአየር ላይ አፈሰሰው። በዚህ ጊዜ ከቅዱሱ ስፍራ፣* ከዙፋኑ “ተፈጸመ!” የሚል ታላቅ ድምፅ ወጣ።+