-
ራእይ 13:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ሰዎች ሁሉ ማለትም ታናናሾችና ታላላቆች፣ ሀብታሞችና ድሆች እንዲሁም ነፃ ሰዎችና ባሪያዎች በቀኝ እጃቸው ወይም በግንባራቸው ላይ ምልክት እንዲደረግባቸው አስገደደ፤+
-
-
ራእይ 13:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ጥበብ የሚያስፈልገው እዚህ ላይ ነው፦ የማስተዋል ችሎታ ያለው ሰው የአውሬውን ቁጥር ያስላ፤ ቁጥሩ የሰው ቁጥር ነውና፤ ቁጥሩም 666 ነው።+
-