-
ዘፀአት 7:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ሙሴና አሮን ወዲያውኑ ልክ ይሖዋ እንዳዘዛቸው አደረጉ። እሱም ፈርዖንና አገልጋዮቹ እያዩ በትሩን አንስቶ በአባይ ወንዝ ውስጥ ያለውን ውኃ መታ፤ በወንዙ ውስጥ የነበረውም ውኃ በሙሉ ወደ ደም ተለወጠ።+
-
-
መዝሙር 78:44አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
44 እንዲሁም ከጅረቶቻቸው መጠጣት እንዳይችሉ
የአባይን የመስኖ ቦዮች እንዴት ወደ ደም እንደለወጠ ዘነጉ።+
-