-
ዘፀአት 10:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ከዚያም ይሖዋ ሙሴን “በግብፅ ምድር ላይ ጨለማ ይኸውም የሚዳሰስ የሚመስል ድቅድቅ ጨለማ እንዲከሰት እጅህን ወደ ሰማይ ዘርጋ” አለው።
-
-
ኢሳይያስ 8:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ከዚያም ወደ ምድር ይመለከታል፤ የሚያየውም ነገር ጭንቀትና ጨለማ፣ ግራ የሚያጋባ ሁኔታ፣ አስቸጋሪ ወቅትና ብርሃን የሌለበት ፅልማሞት ብቻ ይሆናል።
-