ራእይ 6:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሰማይም እየተጠቀለለ እንዳለ የመጽሐፍ ጥቅልል ከቦታው ተነሳ፤+ እንዲሁም ተራሮች ሁሉና ደሴቶች ሁሉ ከቦታቸው ተወገዱ።+