ኢዮብ 38:22, 23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 አመዳዩ ወደተከማቸበት መጋዘን ገብተሃል?+የበረዶውንስ ግምጃ ቤት አይተሃል?+23 ይህም ለመከራ ጊዜ፣ለውጊያና ለጦርነት ቀን ያስቀመጥኩት ነው።+