-
ሉቃስ 16:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 “አንድ ሀብታም ሰው ነበር፤ ይህ ሰው ሐምራዊ* ልብስና በፍታ ይለብስ የነበረ ከመሆኑም በላይ ዕለት ተዕለት በደስታና በቅንጦት ይኖር ነበር።