1 ጴጥሮስ 4:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ለክርስቶስ ስም ስትሉ ብትነቀፉ* ደስተኞች ናችሁ፤+ ምክንያቱም የክብር መንፈስ ይኸውም የአምላክ መንፈስ በእናንተ ላይ ያርፋል።