ኢሳይያስ 47:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ሆኖም ጥፋት ይመጣብሻል፤ደግሞም ከዚህ ሊያስጥልሽ የሚችል ድግምት የለሽም።* መከራ ይደርስብሻል፤ ልታስወግጂውም አትችዪም። አይተሽው የማታውቂው ጥፋት በድንገት ይደርስብሻል።+
11 ሆኖም ጥፋት ይመጣብሻል፤ደግሞም ከዚህ ሊያስጥልሽ የሚችል ድግምት የለሽም።* መከራ ይደርስብሻል፤ ልታስወግጂውም አትችዪም። አይተሽው የማታውቂው ጥፋት በድንገት ይደርስብሻል።+