የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 32:43
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 43 እናንተ ብሔራት ከሕዝቡ ጋር ደስ ይበላችሁ፤+

      እሱ የአገልጋዮቹን ደም ይመልሳልና፤+

      ተቃዋሚዎቹንም ይበቀላል፤+

      ለሕዝቡም ምድር ያስተሰርይለታል።”*

  • 2 ነገሥት 9:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 አንተም የጌታህን የአክዓብን ቤት ትመታለህ፤ እኔም የአገልጋዮቼን የነቢያትን ደምና በኤልዛቤል እጅ የሞቱትን የይሖዋን አገልጋዮች ሁሉ ደም እበቀላለሁ።+

  • መዝሙር 79:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ብሔራት “አምላካቸው የት አለ?” ለምን ይበሉ?+

      በፈሰሰው የአገልጋዮችህ ደም የተነሳ የሚወሰድባቸውን የበቀል እርምጃ፣

      ዓይናችን እያየ ብሔራት ይወቁት።+

  • ራእይ 18:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 “ሰማይ ሆይ፣ በእሷ ላይ በደረሰው ነገር ደስ ይበልህ፤+ ደግሞም እናንተ ቅዱሳን፣+ ሐዋርያትና ነቢያት ደስ ይበላችሁ፤ ምክንያቱም አምላክ ለእናንተ ሲል ፈርዶባታል!”+

  • ራእይ 18:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 በእሷም ውስጥ የነቢያት፣ የቅዱሳንና+ በምድር ላይ የታረዱ ሰዎች ሁሉ ደም ተገኝቷል።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ