የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 61:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 እኔ በይሖዋ እጅግ ደስ ይለኛል።

      ሁለንተናዬ በአምላኬ ሐሴት ያደርጋል።*+

      የመዳንን መጎናጸፊያ አልብሶኛልና፤+

      የካህን ዓይነት ጥምጥም+ እንደሚያደርግ ሙሽራ፣

      በጌጣጌጧም ራሷን እንዳስዋበች ሙሽሪት

      የጽድቅ ቀሚስ አልብሶኛል።

  • ኤፌሶን 5:25-27
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ጉባኤውን እንደወደደና ራሱን ለጉባኤው አሳልፎ እንደሰጠ+ ሁሉ እናንተም ሚስቶቻችሁን መውደዳችሁን ቀጥሉ፤+ 26 እሱ ይህን ያደረገው ጉባኤውን በቃሉ አማካኝነት በውኃ አጥቦ በማንጻት ይቀድሰው ዘንድ ነው፤+ 27 ይህም ጉባኤውን ጉድፍ ወይም የቆዳ መጨማደድ ወይም እንዲህ ያሉ ጉድለቶች የማይገኙበት+ ቅዱስና እንከን የለሽ አድርጎ ውበቱን እንደጠበቀ ለራሱ ለማቅረብ ነው።+

  • ራእይ 14:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 እነዚህ ራሳቸውን በሴቶች ያላረከሱ ናቸው፤ እንዲያውም ደናግል ናቸው።+ ምንጊዜም በጉ በሄደበት ሁሉ ይከተሉታል።+ እነዚህ ለአምላክና ለበጉ እንደ በኩራት+ ሆነው ከሰዎች መካከል ተዋጅተዋል፤+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ