ዮሐንስ 1:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ቃልም ሥጋ ሆነ፤+ በመካከላችንም ኖረ፤ አንድያ ልጅ+ ከአባቱ እንደሚያገኘው ክብር ያለ ክብሩን አየን፤ እሱም መለኮታዊ ሞገስንና* እውነትን ተሞልቶ ነበር። ራእይ 3:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 “በሎዶቅያ ላለው ጉባኤ+ መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ አሜን የሆነው፣+ ታማኝና እውነተኛ+ ምሥክር+ እንዲሁም ከአምላክ ፍጥረት የመጀመሪያ የሆነው+ እንዲህ ይላል፦
14 “በሎዶቅያ ላለው ጉባኤ+ መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ አሜን የሆነው፣+ ታማኝና እውነተኛ+ ምሥክር+ እንዲሁም ከአምላክ ፍጥረት የመጀመሪያ የሆነው+ እንዲህ ይላል፦