ራእይ 9:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 አምስተኛው መልአክ መለከቱን ነፋ።+ እኔም ከሰማይ ወደ ምድር የወደቀ አንድ ኮከብ አየሁ፤ ለእሱም የጥልቁ መግቢያ ቁልፍ+ ተሰጠው።