ራእይ 9:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በእነሱ ላይ የተሾመ ንጉሥ አላቸው፤ እሱም የጥልቁ መልአክ ነው።+ በዕብራይስጥ ስሙ አባዶን* ሲሆን በግሪክኛ ደግሞ ስሙ አጶልዮን* ነው።